የጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና

From የዓለም ዜና · 11:32

Show by DW

ሮቤ-ዲዳዓ ወረዳ እንደቶ ከተማ በታጣቂዎች የተገደሉትች ቁጥር ወደ 40 ከፍ አለ። ባለፈው ቅዳሜ በግሪክዋ ደሴት ክሬታ ደቡባዊ ክፍል፣ ስደተኞችን ጭነው የነበሩ 4 ጀልባዎች ባጋጠማቸው አደጋ ቢያንስ 20 ስደተኞች ሞቱ። የጀርመን ፕሬዚዳንት ፍራንክ-ቫልተር ሽታይንማየርን ለመተካት፣ ፖለቲከኛ ኢልዘ አይግነርን በእጩነት ቀረቡ።

More episodes of የዓለም ዜና

More episodes

PodSearch is a free, independent podcast search engine. Read about PodSearch, the privacy policy or contact us.