Ledesta
By Ledesta
Categories: Arts, Books
Ledesta is a bilingual literary publication by Dereje Desta. Essays, poems, audio dramas and narrated couplets, read by the author in Amharic and English.
103 episodes indexed on PodSearch.
Recent episodes
- Where Do I Go to Explode!
"Colonel Zeleke will kill you for this nerve of yours!" "Why would he kill me?" "What do you mean why? In his own house?! In his own bed...?!" "What do you mean, his bed — she isn't his wife! She's his daughter." "I don't know about that, but he'll kill you!" "Is killing really that simple?" "I…
- Who Is the So-and-So?
Fasil Hotel. Solomon walked in. Azeb greeted him. He greeted her back. He ordered gin. Azeb brought it. Who but Azuka! There's something like music. "He had it, he had it, and when it bored him he slept," goes the song. He listens to the soul; in his heart he chews on Azuka. Oh, Azeb! Azeb's a…
- Don’t You Ever Age?
When I stop and think about age, or when it seems that age has stopped to think about me, I am amazed. A friend of mine in Washington is a regular at the night clubs, and something of a joker. “When we go out at night,” he told me, “we never leave home without a safety pin.” “Why?” I asked…
- A Thief and a Policeman (Police Station)
A thief walks into a police station. An officer is at the desk. Brother, how can I help you? I […] The post A Thief and a Policeman (Police Station) appeared first on Ledesta.
- My Applause
I clapped for you, I clapped against you;I clapped myself out — my applause, how are you? I want to […] The post My Applause appeared first on Ledesta.
- #451
በኔ ካንተ ማነስ፥ እየተሰቃየህቁልቁል አትቅናብኝ፥ ወደታች እያየህ። The post #451 appeared first on Ledesta.
- #452
ቀልድ ራሱን ሁኖ፣ ቀልድ ብቻ ሆነ፣ያዘነ ዝም ቢል፣ አሳዛኝ አዘነ። The post #452 appeared first on Ledesta.
- The Bed
Sleep came looking for me, coming to carry me off;I lay awake and waited, never leaving my bed;Sprawled on my […] The post The Bed appeared first on Ledesta.
- #450
ሀብታምሽ ተርቦ፤ ድሃሽ ጠገበና፤ቁንጣን አስጨነቀው፤ ረሀብ ተራበና፤ራብ የራበው ሀገር፤ አመል የቀረበት፤ያለፈ ይመስለዋል፤ ሽሮ ያሻረ ለ’ት። The post #450 appeared first on Ledesta.
- #449
በ’ውኔም በሕልሜም፤ ከሆንሽብኝ አንቺ፤በውኔ አግብቼሽ፤ በ’ልሜ እንድትፈቺ፤አንቺ ልጅ ሕልሜ ሆይ፤ ሕልም እንደፈቺው ነው፤ያገቡሽ ይፍቱልኝ፤ ሕልሙ’ማ የኔ ነው፡፡ The post #449 appeared first on Ledesta.
- #448
ራሰ በራ ሆንኩ፣ ቅሌ ተጋለጠ፤ሽበት አስፈራራኝ፣ ውስጤ ተመለጠ።ህይወት ይኸው ነው አሉ፣ ኖረሃል ተባልኩኝ፤ትዝታን ዘንግቼ፣ ትንቢት አስታወስኩኝ። The post #448 appeared first on Ledesta.
- #447
እኔ ብቻ ብለው፤ ባይለው ሌላ ሰው፤እኔ ብቻ ብወድ፤ ፍቅርን ብቀድሰው፤አቤት በገለጽኩት፤ በራሴ ብቻ ቃል፤እንኳንስ ለፍቅሬ፤ ለዓለም ይበቃል! The post #447 appeared first on Ledesta.
- #446
ዥንጉርጉር ነብር ናት፤ ብዙ ህብር ያላት፤ተዋልዶ ተራብቶ፤ የተቀየጠባት፤እያሉኝ ቆይተው፤ የጠራን ነን ያሉት፤አደፈራረሱኝ፤ እሷን ያልመሰሉት። The post #446 appeared first on Ledesta.
- #445
ሀገር ሰው አይደለች፤ ወይ አትቀየማት፤ዋጋም አላት ብለህ፤ ወስደህም አትሸጣት፤ግን እኮ ገበያዋ፤ ዋጋ ሳይኖራት ነው፤ግብፅ እንኳ ምትሻት፤ አንተ ስትጥላት ነው። The post #445 appeared first on Ledesta.
- #444
ሰው ቀይራ ለብሳ፤ ወዲያው እምትቀይር፤አርጅታ እማታረጅ፤ አድፋ እንኳ ሽቅርቅር፤አበባ ናት አዲስ፤ አበባ ናት ሀገር፤ጠውልጋ እምትፈካ፤ ጨልማ እምታምር! The post #444 appeared first on Ledesta.
- #443
በግና ቀበሮ፤ ልዩነት ሊያጠሩ፤የሰላም ጉባኤን፤ ቀበሮዎች ጠሩ፡፡መገኘት ባይችሉም፤ ሳይወጡ ከበረት፤በጎች አደነቁ፤ የቀበሮን ጥረት፡፡ The post #443 appeared first on Ledesta.
- #442
የእግዜር የአላህ ፓርቲ፤ መግደል አልቀደሰ፤ምሁር ዒላማውን፤ አጥንቶ አልጨረሰ፤አዝመራው ገና ነው፣ ሰው መች ታረሰ፤ም’መን ቸኮለብኝ፤ ዘፍኖ እያለቀሰ፡፡ The post #442 appeared first on Ledesta.
- #441
ታነባለህ ወይም ታነባለህጠብቀህ ትላላለህ፤ ላልተህ ትጠብቃለህብታውቅም ባታውቅም፤ እንባና ንባብ ነህ::ከተማ ነው አገርህ፤ አንተም ባላገር ነህ:: The post #441 appeared first on Ledesta.
- #440
መመኪያህን ሁሉ…! ብሎ አሳሰበናሀገሬን ተወልኝ፤ ሰውን ነጠቀና፤ሰዎቼን ይመልስ፤ ሀገሬን ይውሰዳት፤በሷና ለሷ ነው፤ ሟች- ገዳይ የጎዳት፡፡ The post #440 appeared first on Ledesta.
- #439
አንዱ ባንዱ አመፀ፤ ጦር ተርመሰመሰ፤ላይ ታች፤ ግራ ቀኙ፤ ተተረማመሰ፤የመፍትሄው ብዛት፤ ችግሩን ቆለለው፤መድሃኒቱ በዝቶ፤ ሞት እንዲህ ቀለለው። The post #439 appeared first on Ledesta.
- #438
የስበት ሕግ ነው፤ ያፈቀረ ይወድቃል፤መወለድ ለመሞት፤ መጀመር ያበቃል፤ለፍቅር ጥሩ ነው፤ ነፍስ እያለች መውድቅ፤ያረገች እንደሆን፤ አይቻልም ማወቅ። The post #438 appeared first on Ledesta.
- #437
እያሰላሰልኩኝ፤ ቀስቅሶኝ ጭምጭምታውበመገለጥ መብረቅ፤ በቅጽበት ብልጭታውትላንት ግልጥ ሲል፤ አማትቤ ባነንኩ፤አሃ በሃ ሆኜ፤ ስንቱን ስንቴ ታዘብኩ። The post #437 appeared first on Ledesta.
- #436
ለ’ኔ በተነሳ፤ እኔ እየሞትኩለት፤ለቆጡ ዘላለም፤ ምድርን የጣልኩለት፤ሞቶልኝ ሲነሳ፤ አስነሳኝ እያልኩኝ፤ጌታን ባሪያ ሆኜ፤ ምኑን ተቀበልኩኝ። The post #436 appeared first on Ledesta.
- #435
በራስህ ተማመን፤ በእግዚአብሔርም እመን፤ለነዳያን እዘን፤ ከደኸዪት ዝገን፤ንሰሐ እየገባህ፣ በረከት አስገባባለው ይጨመርልህ፣ ከገነቱም ግባ። The post #435 appeared first on Ledesta.
- #434
እነዚህ ፈረንጆች፤ እንደምን በለጡኝ፤3ሺ ዘመን ውስጥ፤ እንዴት አመለጡኝ፤በታሪክ ቀድሜ፤ በተስፋ ቀደሙ፤በነሱ በሽታ፤ እኔን አስታመሙ። The post #434 appeared first on Ledesta.
PodSearch is a free, independent podcast search engine. Read about PodSearch, the privacy policy or contact us.