458 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 4፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

From Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland · 00:42:00

Show by ECFC in Finland

"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አራተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 የክፍለ ጊዜው ይዘት 4፡ የእግዚአብሔር መንግሥት በመንፈስ ቅዱስ የሆነ ሐሤት/ደስታ የሞላበት መንግሥት ነው!እውነተኛ ሐሤት/ደስታ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው (ገላትያ 5:22-23) እውነተኛ ሐሤት/ደስታ ምንጩ የእግዚአብሔር መገኘት ነው (መዝሙር 16:11) እውነተኛ ሐሤት/ደስታ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚሰጥ ነው (ሮሜ 15:13) እውነተኛ ሐሤት/ደስታ በምድራዊ በነገሮች መበላሸት የማይለወጥ ነው (ዕንባቆም 3:17-18፣ ፊልጵስዩስ 4:4-6)

More episodes of Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

More episodes

podsearch is a free, independent podcast search engine. Read about podsearch, the privacy policy or contact us.