001_እግዚአብሔር አዋቂ ነው!
From Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland · 00:33:18
Show by ECFC in Finland
ይህ መልዕክት የተመሠረተው በ1ኛ ሳሙ. 2:3 ላይ ሲሆን በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ ነው:: የመልዕክቱ ዋና ጭብጥ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብናልፍና ግራ ብንጋባ በፍጻሜው ይህ ሁሉ ለምን እንደሆነብን እግዚአብሔር ሊገልጽልን ይችላል:: ስለዚህ በጽናት መቆምና ማለፍ ይኖርብናል:: በህይወታችን ከሚሆኑ ከእያንዳንዱ ክስተቶች ጀርባ የእግዚአብሔር ልዑአላዊ አሳብና ፈቃድ እንዳለ መገንዘብ እንደሚኖርብን ለማስገንዘብ የቀረበ መልዕክት ነው::
More episodes of Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
More episodes
- 458 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 4፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
- 457 || የኅብረት አስፈላጊነት || ክፍል 2 || በወንድም እምነት ካሣ
- 456 || የኅብረት አስፈላጊነት || ክፍል 1 || በወንድም እምነት ካሣ
- 455 || በክርስቶስ ኢየሱስ መኖር || ክፍል 2 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)
- 454 || በኢየሱስ ክርስቶስ መኖር || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)
- 453 || የእግዚአብሔር ሥጦታ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
- 452 || ከህግ እርግማን ዋጀን! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
- 450 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 2፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
- 451 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
- 002_ለእግዚአብሔር መቀደስ
PodSearch is a free, independent podcast search engine. Read about PodSearch, the privacy policy or contact us.