የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር በክልሉ ምርጫ እንዲካሄድ የተሰጠውን የማመቻቸት ኃላፊነት እንዲወጣ ትብብር መጠየቁ ተገለፀ።
From DW | Amharic - News
የትግራይ ክልል የፊዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር ከአንድ ወር በፊት ሲቋቋም ከተሰጡት አሥር ኃላፊነቶች ምርጫ እንዲደረግ "ማመቻቸት"ና ምርጫው "ሰላማዊና አካታች እንዲሆን" የሚያስችሉ ተግባራትን ማከናወን ይገኙበታል። ባለአደራ አስተዳደሩ ለዚህ ሥራ ምን እያደረገ መሆኑን ለመጠየቅ ኃላፊዎቹን ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ዛሬም አልተሳካም
More episodes of DW | Amharic - News
More episodes
- በትግራይ ክልል ከእስር ቤት የተለቀቀው ነብሰ ገዳይ በድጋሚ አስደንጋጭ ወንጀል መስራቱ እያነጋገረ ነው
- በአፋር እና በሶማሌ ኢሳ ጎሳዎች መካከል የተነሳው ግጭት ሌላ ቀውስ እንዳያስከትል አስግቷል
- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ለሱዳናዉያን ተፋላሚዎች የተነጋገሩ ጥሪ ማቅረባቸው ምን ምላሽ አስገኘ?
- የውጭ ባንኮች “በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ” የኢትዮጵያ ባንኮችን ለመግዛት ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች ምንድናቸው?
- የማይክሮሶፍት የአገልግሎት መቋረጥ ለአፍሪካ የማንቂያ ደወል?
- የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የድንበር አካባቢ እንቅስቃሴ እና የአየር ኃይሉ ሚና
- ግጭቱን ሽሽት ወደ ኬንያ የገቡ ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች ቁጥራቸው ከ70 ሺህ መሻገሩን የኬንያ ቀይ መስቀል አረጋግጧል፡፡
- በአማራ ክልል ባለፉት ሦስት ዓመታት በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት፣ ከገጠር እስከ ከተማ ባለው ሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ የኑሮ ውድነትና የሸቀጦች ዋጋ መናር ማስከተሉን ነዋሪዎች ተናገሩ።
- ሱዳን በኻርቱም ተፈፀመ ለተባለ የድሮን ጥቃት ኢትዮጵያን ከሰሰች
- የቀጠለው የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የባድሜ አከባቢ ውጥረት
PodSearch is a free, independent podcast search engine. Read about PodSearch, the privacy policy or contact us.