ግጭቱን ሽሽት ወደ ኬንያ የገቡ ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች ቁጥራቸው ከ70 ሺህ መሻገሩን የኬንያ ቀይ መስቀል አረጋግጧል፡፡
From DW | Amharic - News
ከአንድ ወር በላይ ለሚሆን ጊዜ ግጭት ውስጥ የቆየችው የንግድ ከተማዋ ሞያሌ ሰላምና መረጋጋት እንዲመለስ ባሳለፍነው ሳምንት አጋማሽ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ የተጀመረው ውጥንም ወዲያውኑ ፍሬ ሳያፈራ መቅረቱ ነው የተመላከተው፡፡ በዚህም በርካቶች ከአከባቢው ተፈናቅለው በተለያዩ ችግር ውስጥ እንደወደቁ ናቸው ተብሏል፡፡
More episodes of DW | Amharic - News
More episodes
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር በክልሉ ምርጫ እንዲካሄድ የተሰጠውን የማመቻቸት ኃላፊነት እንዲወጣ ትብብር መጠየቁ ተገለፀ።
- በአማራ ክልል ባለፉት ሦስት ዓመታት በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት፣ ከገጠር እስከ ከተማ ባለው ሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ የኑሮ ውድነትና የሸቀጦች ዋጋ መናር ማስከተሉን ነዋሪዎች ተናገሩ።
- ሱዳን በኻርቱም ተፈፀመ ለተባለ የድሮን ጥቃት ኢትዮጵያን ከሰሰች
- የቀጠለው የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የባድሜ አከባቢ ውጥረት
- የኢትዮ- ኤርትራን ውጥረት ለማርገብ የአፍሪካ ኀብረት መሪ ሚና መጫወት አለበት
- በደሴ ከተማ የኮሪደርና የመልሶ ማልማት ስራ ድጋፍና ቅሬታ
- የስፖርት ዘገባ-ኅዳር 14 ቀን 2019
- የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወታደራዊ ፍጥጫ ዳግም መጥፎ ጠባሳ ሊያሳርፍ ይችላል
- የሞያሌ ግጭት እና የኢትዮጵያ ፌድራሊዝም ጉድለቶች
- የሳውዲ አረቢያ የሰብአዊ መብት ይዞታ ማሽቆልቆሉ ቀጥሏል፤ ባለፉት 12 ወራት ቢያንስ 211 ሰዎች ለሞት ተዳርገዋል፣ የአካል ቅጣቶችም ተፈጽመዋል፣ ትችት የሚያሰሙ ወገኖች ላይ የሚወሰደው እርምጃም ተጠናክሮ ቀጥሏል።
PodSearch is a free, independent podcast search engine. Read about PodSearch, the privacy policy or contact us.